ኮሌጁ ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ አቅርቦቶችን፣ አሸዋ፣ ኢንዱስትሪያል የስፌት ማሽን፣ ጣውላ እና የጣውላ ውጤቶች፣ ጠጠር፣ ሪዳሽ፣ የጽህፈት መሣሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ | Ethiopia Business Information

ኮሌጁ ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ አቅርቦቶችን፣ አሸዋ፣ ኢንዱስትሪያል የስፌት ማሽን፣ ጣውላ እና የጣውላ ውጤቶች፣ ጠጠር፣ ሪዳሽ፣ የጽህፈት መሣሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

Share with Friends
በኩር ሰኞ ነሐሴ 1 ቀን 2009 ዓ.ም
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ቴክኒክና ሙያ ቢሮ በደቡብ ጐንደር ዞን የደ/ታ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ ለመማር ማስተማር አገልግሎት የሚውሉ አቅርቦቶችን 1. አሸዋ 2. ኢንዱስትሪያል የስፌት ማሽን 3. ጣውላ እና
የጣውላ ውጤቶች 4. ጠጠር 5. ሪዳሽ 6. የጽህፈት መሣሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟላ ድርጅት መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡
1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣
3. የቫት ተመዝጋቢ ከሆኑ ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ እና የቫትንም ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
5. የሚገዙ እቃዎችን ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፣
6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 30 ብር በመክፈል ከግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ክፍል ቢሮ ቁጥር 1 ማግኘት ይቻላሉ፡፡
7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት ብር የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ
ገንዘብ ማስያዝ ይችላሉ፡፡
8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሣቡን በአንድ ወጥ በሆነ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በደ/ታ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ በግ/ፋ/ን/አ/ደ/የስራ ሂደት ወይም ቢሮ ቁጥር 1 በተዘጋጀው የፖስታ ሣጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ጋዜጣው
ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ድረስ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግ/ፋ/ን/አ/ደ/የስራ ሂደት ክፍል በቢሮ ቁጥር 1 ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን እስከ 3፡00 ማስገባት ይችላሉ በ3፡05 ታሽጎ 3፡
10 ይከፈታል፡፡
10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ሆኖ ጨረታው በመሰረዙ ተጫራቾች ላወጡት ዋጋ ኮሌጁ ተጠያቂ አይሆንም፡፡
11. ከተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር 10 ሺህ ብር እና በላይ ሽያጭ ከተፈፀመ ተጨማሪ እሴት ታክስ 2 በመቶ ይቀነሣል፡፡
12. ከተጨማሪ እሴት ታክስ በፊት 5 ሺህ ብር በላይ ሽያጭ ከተፈፀመ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተቀንሶ ይቀራል፡፡
13. ተጫራቾች የሚወዳደሩት በቫት ከሆነ የሚያስገቡት ዋጋ ቫትን ጨምሮ መሆን አለበት፡፡
14. ተጫራቾች ኮሌጁ የሰጠውን መለያ ወይም ስፔስፊኬሽን መቀየር ወይም ስያሜ መስጠት ወይም ማስተካከል ስራ ከሰሩ ከውድድር ውጭ ይሆናሉ፡፡
15. በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ቢሮ ቁጥር 1 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በፋክስ ቁጥር 058 441 12 32 በመላክ ወይም በስልክ ቁጥር 058 441 04 47 በመደወል መረጃ
ማግኘት ይችላሉ፡፡
16. ርክክቡን በተመለከተ የደ/ታ/ፖ/ቴ/ኮሌጅ ንብረት ክፍል ድረስ በማምጣት ለባለሙያ እያሣየ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡
ኮሌጁ

You May Also Like

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

17 − 12 =

Do NOT follow this link or you will be banned from the site!