በአዲስ አበባ ከተማ የሃያ አንደኛው ዙር የሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር ሁኔታ | Ethiopia Business Information

በአዲስ አበባ ከተማ የሃያ አንደኛው ዙር የሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር ሁኔታ

Share with Friends

ወደ የጨረታዎች ዙር ዝርዝር ማውጫ ለመመለስ!

የ21ኛው ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ የግንቦት 17/2008ዓ.ም በአዲስ ልሳን ጋዜጣ መውጣቱ ናሰኔ 07፤08፤ እና 09/2008ዓ.ም በይፋ መከፈቱና አሸናፊዎች መለየታቸው ይታወቃል ስለዚህ ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ አሸናፊዎች በሙሉ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማሟላት ያለባችሁን አሟልታችሁ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መ/ል/ማ/ቢሮ መ/ባ/ማ/ጽ/ቤት የለማ መሬት ማ/ን/የስ/ሂደት ዋናው ማዘጋጃ ቤት ቢሮ ቁጥር 10 ድረስ መጥታችሁ ውል መዋዋል የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

See also Scholarship Lists Here

የየክፍለከተሞቹን የአሸናፊዎች ዝርዝር ለማየት የሚከተሉትን ጠቋሚዎች ይጫኑ።

1. በአዲስ አበባ ከተማ በየካ ክፍለ ከተማ የሃያ አንደኛው ዙር የሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር

2. በአዲስ አበባ ከተማ በጉለሌ ክፍለ ከተማ የሃያ አንደኛው ዙር የሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር

3.በአዲስ አበባ ከተማ በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የሃያ አንደኛው ዙር የሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር

4. በአዲስ አበባ ከተማ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የሃያ አንደኛው ዙር የሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር

5. በአዲስ አበባ ከተማ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሃያ አንደኛው ዙር የሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር

6. በአዲስ አበባ ከተማ በቦሌ ክፍለ ከተማ የሃያ አንደኛው ዙር የሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር

7. በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክፍለ ከተማ የሃያ አንደኛው ዙር የሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር

ወደ የጨረታዎች ዙር ዝርዝር ማውጫ ለመመለስ!

Taken From: www.ilic.gov.et

See also Scholarship Lists Here

You May Also Like

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

seventeen + 6 =

Do NOT follow this link or you will be banned from the site!